December 14, 2024 / Web Admin / 0 Comments የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከኢልኔት ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በጉጉባ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያካሂደው የምገባ ፕሮግራም ህዳር 23/2017 በይፋ ተጀምሯል፡፡
December 14, 2024 / Web Admin / 0 Comments የድሬዳዋ ልማት ማህበር በጉጉባ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚያካሂደው የተማሪ ምገባ ፕሮግራም በምግብ ዝግጅትና በተማሪ ምገባ አስተዳደር ላይ ለሚሳተፉ በጎፈቃደኛ የአካባቢው ነዋሪዎች፤ለተመረጡ መምህራንና ለትምህርት ቤቱ የአስተዳደር ሰራተኞች ህዳር 21/2017 ዓ/ም የአንድ ቀን ስልጠና ሰጠ