የድሬደዋ ልማት ማህበር የበጎ ፈቃደኞች ስልጠና

የድሬዳዋ ልማት ማህበር መጋቢት 12/2016 ዓ/ም ከሁሉም የከተማ ወረዳዎች ለተመለመሉ 45 በጎ ፈቃደኞች በከንቲባው አዳራሽ ስከበጎ ፈቃደኝነት ፅንሰ ሀሳብ እና በጎ ፈቃደኞች በአገልግሎት ጊዜ መከተል ስለሚገባቸው መርሆዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ማብቂያም ሰልጣኞች የራሳቸውን የስልጠና ኮሚቴ አቋቁመው ወደ ስራ ለመግባት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡

ከከተማ የወረዳ ጽ/ቤት አመራሮች ጋር ዉይይት ተካሄደ

የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከድሬዳዋ ከተማ የወረዳ አመራሮች ጋር ልማት ማህበሩ ከመደገፍ አንፃር በጋራ መስራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ለመነጋገር በ19/06/2016 ዓ/ም በ ቢ ካፒታል ሆቴል የውይይት መድረክ ተዘጋጅቷል፡፡ ውይይቱን የመሩት አቶ ሻኪር አህመድ የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ምክትል የጽ/ቤት ኃላፊ ሲሆኑ እሳቸውም በንግግራቸው የወረዳ አመራሮች ከልማት ማህበሩ ጋር የጠበቀ ግንኙነት በመመስረት የልማት እንቅስቃሴውን እንደ አንድ የስራ አካላቸው […]

DDDA’s Board meeting

Board meeting The board of the Dire Dawa Development Association reviewed the half-year performance report of the association for the year 2016 at its 2nd regular meeting on February 2, 2016. The report explains that more than 10 million Birr was collected from corporate and individual members, donors, sticker sales and others in the half […]

ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር

የድ.ል.ማ የገቢ ማስገኛ G+7 ህንፃ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

የድሬዳዋ ልማት ማህበር የገቢ ማስገኛ G+7 ህንፃ የመሰረተ ድንጋይ በክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ሀምሌ 17/2015 ዓ/ም ተቀመጠ፡፡ የህንፃው ግንባታ 2 ዓመት እንደሚፈጅ የተገመተ ሲሆን የግንባታ ወጪውም ብር 230 ሚሊዮን እንደሆነ ታውቋል፡፡

የዜጎች ድምፅ መሰማትን፤ተጠያቂነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ ማረጋገጥ ለመልካም አስተዳደር ላይ የውይይት መድረክ

የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከኢተርናሽናል ሪፐብሊካን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የዜጎች ድምፅ መሰማትን፤ተጠያቂነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ ማረጋገጥ ለመልካም አስተዳደር ያለው ሚና  በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ ከሀምሌ 25/2015 ዓ/ም ጀምሮ ለአራት ቀናት እያካሄደ ይገኛል።

Memorandum of Understanding between Environmental Development and Community Participation Agency (EDCPA) and Dire Dawa Development Association

Environmental Development and Community Participation Agency (EDCPA) and Dire Dawa Development Association Pledge to Collaborate on Social and Economic Progress Through Renewed Memorandum of Understanding. As the Environmental Development and Community Participation Agency is the main partner institution of the development association, they have signed a memorandum of understanding to continue working together in the […]