በኦንላይን ፈንድሬይዚንግ ይሳተፉ የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከግሎባልጊቪንግ አለምዓቀፍ ለጋሽ ድርጅት ጋር ባደረገው ስምምነት ኦንላይን ፈንድሬይዚንግ ላውንች ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ድርጅቱ ማህበራችን የበለጠ ለመርዳት /Little by little/ የሚል ፕሮግራም ነድፎ 50 ዶላር የሚለግሰን ሰው ሲኖር 25 ዶላር ተጨማሪ ለመስጠት፤100 ዶላር የሚለግስ ሰው ሲኖር 50 ዶላር ሊጨምርልን ባጭሩ የሚለገሰንን ዶላር 50% ጨምሮ ሊሰጠን በፕሮግራሙ ውስጥ ያካተተ ስለሆነ በውጪና […]