August 3, 2023 / Web Admin / 0 Comments የድሬዳዋ ልማት ማህበር የገቢ ማስገኛ G+7 ህንፃ የመሰረተ ድንጋይ በክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ሀምሌ 17/2015 ዓ/ም ተቀመጠ፡፡ የህንፃው ግንባታ 2 ዓመት እንደሚፈጅ የተገመተ ሲሆን የግንባታ ወጪውም ብር 230 ሚሊዮን እንደሆነ ታውቋል፡፡