Notice
The Dire Dawa Development Association in collaboration with the Elnet Foundation provided food support to the inmates of the Federal Prisons Administration on the occasion of Ramadan and Abey Fasting. The main reason for the support is that the inmates live in an area isolated from society, so they do not experience the social life […]
የድሬዳዋ ልማት ማህበር መጋቢት 12/2016 ዓ/ም ከሁሉም የከተማ ወረዳዎች ለተመለመሉ 45 በጎ ፈቃደኞች በከንቲባው አዳራሽ ስከበጎ ፈቃደኝነት ፅንሰ ሀሳብ እና በጎ ፈቃደኞች በአገልግሎት ጊዜ መከተል ስለሚገባቸው መርሆዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ማብቂያም ሰልጣኞች የራሳቸውን የስልጠና ኮሚቴ አቋቁመው ወደ ስራ ለመግባት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡
የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከድሬዳዋ ከተማ የወረዳ አመራሮች ጋር ልማት ማህበሩ ከመደገፍ አንፃር በጋራ መስራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ለመነጋገር በ19/06/2016 ዓ/ም በ ቢ ካፒታል ሆቴል የውይይት መድረክ ተዘጋጅቷል፡፡ ውይይቱን የመሩት አቶ ሻኪር አህመድ የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ምክትል የጽ/ቤት ኃላፊ ሲሆኑ እሳቸውም በንግግራቸው የወረዳ አመራሮች ከልማት ማህበሩ ጋር የጠበቀ ግንኙነት በመመስረት የልማት እንቅስቃሴውን እንደ አንድ የስራ አካላቸው […]
Board meeting The board of the Dire Dawa Development Association reviewed the half-year performance report of the association for the year 2016 at its 2nd regular meeting on February 2, 2016. The report explains that more than 10 million Birr was collected from corporate and individual members, donors, sticker sales and others in the half […]
የድሬዳዋ ልማት ማህበር የገቢ ማስገኛ G+7 ህንፃ የመሰረተ ድንጋይ በክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ሀምሌ 17/2015 ዓ/ም ተቀመጠ፡፡ የህንፃው ግንባታ 2 ዓመት እንደሚፈጅ የተገመተ ሲሆን የግንባታ ወጪውም ብር 230 ሚሊዮን እንደሆነ ታውቋል፡፡