በኦንላይን ፈንድሬይዚንግ ይሳተፉ
የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከግሎባልጊቪንግ አለምዓቀፍ ለጋሽ ድርጅት ጋር ባደረገው ስምምነት ኦንላይን ፈንድሬይዚንግ ላውንች ማድረጉ ይታወቃል፡፡
ድርጅቱ ማህበራችን የበለጠ ለመርዳት /Little by little/ የሚል ፕሮግራም ነድፎ 50 ዶላር የሚለግሰን ሰው ሲኖር 25 ዶላር ተጨማሪ ለመስጠት፤100 ዶላር የሚለግስ ሰው ሲኖር 50 ዶላር ሊጨምርልን ባጭሩ የሚለገሰንን ዶላር 50% ጨምሮ ሊሰጠን በፕሮግራሙ ውስጥ ያካተተ ስለሆነ በውጪና በሀገር ውስጥ የሚገኙ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ ከ10 ዶላር ጀምሮ በመለገስ ማህበሩን እንድትረዱ እንጠይቃለን፡፡
ከመጋቢት 16 እስከ መጋቢት 19/2017 ዓም በነዚህ ሊንኮች ዶኔት የሚለውን ተጭነው ልማት ማህበሩን ይደግፉ
Link 1: https://www.globalgiving.org/projects/youth-empowerment-initiative-1/
Link: https://www.globalgiving.org/projects/educational-materials-support-for-700-children/
Short link: http://goto.gg/68506