የድሬዳዋ ልማት ማህበር በቅርቡ በሳቢያን ቁጥር 2፤በኢፍቲን 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚያሰራቸው የህፃናት መማሪያ ክፍሎች ከነመፃዳጃ ቤቱ የተዘጋጀ ዲዛይን

የድሬዳዋ ልማት ማህበር በቅርቡ በሳቢያን ቁጥር 2፤በኢፍቲን 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚያሰራቸው የህፃናት መማሪያ ክፍሎች ከነመፃዳጃ ቤቱ የተዘጋጀ ዲዛይን
ልማት ማህበሩ ለገቢ ማስገኛ የሚያሰገነባው ባለ 7 ፎቅ ህንፃ ይህ ሲሆን የግንባታው ቦታ ከዚራ ከግሪክ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ባለው ቦታ ነው፡፡ ግንባታው ሲጠናቀቅ ለተለያዩ ንግድ ተቋማት የሚከራይ እንደሆነና ገቢው ሙሉ በሙሉ ለልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ነው፡፡ አጠቃላይ የግንባታው ወጪ ብር 200 ሚሊየን እንደሚደርስ ይጠበቃል፡፡