January 20, 2021 / Web Admin / 0 Comments የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከልማት ስራ ጎን ለጎን የበጎ አድራጎት ስራ ላይ በመሳተፍ ይገኛል፡፡ በ2015 ዓ/ም በዚህ ዘርፍ ከሰራቸው ስራዎች አንዱ በሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ አማካኝነት ድጋፍ እየተደረገላቸው ላሉ ተጥለው የተገኙ ህፃናት እንክብካቤ ማዕከል ለሚገኙ 58 ህፃናት የወተትና የፅዳት መጠበቂያ ቁሳቁስ ማድረግ ነው፡፡