Donation match alert!
Dire Dawa Development Association
2025 July Bonus Day campaign
July 16 – 17, 2025
July Bonus Day is a 24-hour crowdfunding campaign designed to celebrate high-dollar donors and help GlobalGiving partners move smaller-dollar donors up to new giving heights. Accordingly, eligible donations between $100 and $1,000 will receive a portion of the $125,000 Incentive Fund. The more our organization raises, the more incentive funds we’ll unlock. Furthermore, there are $9,000 in bonus prizes for top-performing projects!
We encourage our volunteers who are living abroad and inside the country to participate in this campaign and donate anytime within the campaign period, starting on July 16, 2025, at 10:00 AM EDT, and ending on July 17, 2025, at 10:00 AM EDT.
All eligible donations will be matched!
https://www.globalgiving.org/…/care-and-education-for…/ Short link: http://goto.gg/68949
በውጭ እና በሀገር ውስጥ ለምትገኙ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች
የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከግሎባል ጊቪንግ አለም አቀፍ የዕርዳታ ድርጅት ጋር በመተባበር በሶስት ፕሮጀክቶች ላይ የፈንድሬይዚንግ ፕሮግራም እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል:: ግሎባል ጊቪንግ የገቢ አሰባሰቡን ለማፋጠን ከነሀሴ 10 እስከ ነሀሴ 11 /2017 ዓ/ም ሽልማት የሚያስገኝ የፈንድሬይዚንግ ፕሮግራም አዘጋጅቷል
በዚህ ፕሮግራም የድሬዳዋ ልማት ማህበር የተካተተ ስለሆነ በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ የምትገኙ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች ነሀሴ 10 እና ነሀሴ 11/2017 ዓ/ም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሊንኮች በመግባት ከ100 ዶላር ጀምሮ ድጋፍ ካደረጋችሁ ልማት ማህበሩ ለሽልማት ከተዘጋጀው 16.2 ሚሊየን ብር ከፍተኛ ድርሻ ሊያገኝ ስለሚችል በቡድንም ቢሆን በግል ድጋፍ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
https://www.globalgiving.org/…/care-and-education-for…/ Short link: http://goto.gg/68949

