Building Stronger Civic Associations: The Crucial Role of City Kebele Leaders and Targeted Training

Dire Dawa Development Association Provides Essential Training to City Kebele Leaders on the Crucial Role of Civic Associations in Local Development. Corporate Members Recognized with Certificates at the Completion of the Program. The Dire Dawa Development Association recently organized a comprehensive training program aimed at educating city kebele leaders about the crucial role that civic […]

የድሬዳዋ ልማት ማህበር ተጥለው የተገኙ ህፃናት እንክብካቤ ማዕከል ለሚገኙ ህፃናት ድጋፍ አደረገ

የድሬዳዋ ልማት ማህበር ከልማት ስራ ጎን ለጎን የበጎ አድራጎት ስራ ላይ በመሳተፍ ይገኛል፡፡ በ2015 ዓ/ም በዚህ ዘርፍ ከሰራቸው ስራዎች አንዱ በሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ አማካኝነት ድጋፍ እየተደረገላቸው ላሉ ተጥለው የተገኙ ህፃናት እንክብካቤ ማዕከል ለሚገኙ 58 ህፃናት የወተትና የፅዳት መጠበቂያ ቁሳቁስ ማድረግ ነው፡፡

የድሬዳዋ ልማት ማህበር በቅርቡ በሳቢያን ቁጥር 2፤በኢፍቲን 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚያሰራቸው የህፃናት መማሪያ ክፍሎች ከነመፃዳጃ ቤቱ የተዘጋጀ ዲዛይን

የድሬዳዋ ልማት ማህበር በቅርቡ በሳቢያን ቁጥር 2፤በኢፍቲን 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚያሰራቸው የህፃናት መማሪያ ክፍሎች ከነመፃዳጃ ቤቱ  የተዘጋጀ ዲዛይን

ባለ 7 ፎቅ የድሬዳዋ ልማት ማህበር ህንጻ ዲዛይን ተሰራ

ልማት ማህበሩ ለገቢ ማስገኛ የሚያሰገነባው ባለ 7 ፎቅ ህንፃ ይህ ሲሆን የግንባታው ቦታ ከዚራ ከግሪክ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ባለው ቦታ ነው፡፡ ግንባታው ሲጠናቀቅ ለተለያዩ ንግድ ተቋማት የሚከራይ እንደሆነና ገቢው ሙሉ በሙሉ ለልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ነው፡፡ አጠቃላይ የግንባታው ወጪ ብር 200 ሚሊየን እንደሚደርስ ይጠበቃል፡፡